Saturday, October 26, 2019

“የተቀብዐ እንግዶች” ክፍል ዐራት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ !!!
“የተቀብዐ እንግዶች” ክፍል ዐራት
==============+==============
“ሰላም ለክሙ ወጸጋ ለእግዚአብሔር አቡነ ወእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ ነአኵቶ ለእዚአብሔር አቡሁ ለእዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘልፈ በእንቲአክሙ፤ ወንጼሊ እምአመ ታፈቅርዎሙ ሰማዕነ ሃይማኖተክሙ በኢየሱስ ክርስቶስ ወዘከመ ታፈቅርዎሙ ለኵሎሙ ቅዱሳን ፤ በእንተ ተስፋክሙ ዘሥዩም ለክሙ በሰማያት ዘአቅደምክሙ ሰሚዐ በቃለጽድቅ ትምርተ ወንጌል
ሰላም ለእናንተ ይሁን የአባችን የእግዚአብሔር የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይደርባችሁ ፡፡ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባቱ እግዚአብሔርን ዘወትር ስለ እናንተ እናመሰግነዋለን ፡፡ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመናችሁንና ቅዱሳንን ሁሉ መውደዳችሁን ከሰማንበት ጀምሮ እንጸልያለን ፡፡ የእውነት ቃል በሆነው በወንጌል ትምርት አስቀድሞ ስለ ሰማችሁት በሰማያት ስለ ተዘጋጀላችሁ ስለተስፋችሁ” ቆላ ምዕ 1 ቁ 2-5 ፡፡
ወንድም እህቶቼ መሢሐውያን እደምን ሰነበታችሁ? ከመጻሕፍት ዓለም የራቁ  ዘላን የምድረበዳ እንግዶች አማናዊ መሢሕ ኢየሱስ ክርስቶስ መሢሕ ወበኩረ ምእመናን የተሰኘባትን እውነት ሙጥጥ ጭልጥ አድገው ክደው የራሳቸው መካድ ሳያንስ ማንም ሳይነካቸው ማንም ሳያስገድዳቸው ቤታችንን ለነኩን ዉልደ መጥባሕት በሙሉ ኦርቶዶክሳዊ መልሳችንን እንሰጣቸው ዘንድ ተገቢ በመሆኑ በባለፈው በክፍል አንድ ላይ ስሙን የጠቀስኩለት እንግዳችን/ ሁነኛው ተሾመየጻፈውን ጦማረ ክሕደት መሠረት አድርጌ ክፍል ዐራትን እደሚከተለው ጻፍኩላችሁ፡፡

1ኛ‹‹‹‹‹“ሥላሴ በከዊን ከመገናዘብ በቀር አንዱ አካል በአንዱ አካል አያድርም ፡፡ አንዱም ለሌላው ክብር አይሆንም በክብር ዕሩያን ናቸውና” ብሏል በክሕደት ጽሁፉ

Friday, October 25, 2019

“የተቀብዐ እንግዶች” ክፍል ሦስት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ !!!
“የተቀብዐ እንግዶች” ክፍል ሦስት
==============+==============
“ሰላም ለክሙ ወጸጋ ለእግዚአብሔር አቡነ ወእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ ነአኵቶ ለእዚአብሔር አቡሁ ለእዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘልፈ በእንቲአክሙ፤ ወንጼሊ እምአመ ታፈቅርዎሙ ሰማዕነ ሃይማኖተክሙ በኢየሱስ ክርስቶስ ወዘከመ ታፈቅርዎሙ ለኵሎሙ ቅዱሳን ፤ በእንተ ተስፋክሙ ዘሥዩም ለክሙ በሰማያት ዘአቅደምክሙ ሰሚዐ በቃለጽድቅ ትምርተ ወንጌል
ሰላም ለእናንተ ይሁን የአባችን የእግዚአብሔር የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይደርባችሁ ፡፡ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባቱ እግዚአብሔርን ዘወትር ስለ እናንተ እናመሰግነዋለን ፡፡ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመናችሁንና ቅዱሳንን ሁሉ መውደዳችሁን ከሰማንበት ጀምሮ እንጸልያለን ፡፡ የእውነት ቃል በሆነው በወንጌል ትምርት አስቀድሞ ስለ ሰማችሁት በሰማያት ስለ ተዘጋጀላችሁ ስለተስፋችሁ” ቆላ ምዕ 1 ቁ 2-5 ፡፡
ወንድም እህቶቼ መሢሐውያን እደምን ሰነበታችሁ?ከመጻሕፍት ዓለም የራቁ  ዘላን የምድረበዳ እንግዶች አማናዊ መሢሕ ኢየሱስ ክርስቶስ መሢሕ ወበኩረ ምእመናን የተሰኘባትን እውነት ሙጥጥ ጭልጥ አድገው ክደው የራሳቸው መካድ ሳያንስ ማንም ሳይነካቸው ማንም ሳያስገድዳቸው ቤታችንን ለነኩን ዉልደ መጥባሕት በሙሉ ኦርቶዶክሳዊ መልሳችንን እንሰጣቸው ዘንድ ተገቢ በመሆኑ በባለፈው ክፍል  ላይ ስሙን የጠቀስኩለት እንግዳችን/ ሁነኛው ተሾመየጻፈውን ጦማረ ክሕደት መሠረት አድርጌ ክፍል ሦስትን እንደሚከተለው ጻፍኩላችሁ

Thursday, October 24, 2019

“የተቀብዐ እንግዶች” ክፍል ሁለት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ !!!

“የተቀብዐ እንግዶች” ክፍል ሁለት
==============+==============
“ሰላም ለክሙ ወጸጋ ለእግዚአብሔር አቡነ ወእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ ነአኵቶ ለእዚአብሔር አቡሁ ለእዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘልፈ በእንቲአክሙ፤ ወንጼሊ እምአመ ታፈቅርዎሙ ሰማዕነ ሃይማኖተክሙ በኢየሱስ ክርስቶስ ወዘከመ ታፈቅርዎሙ ለኵሎሙ ቅዱሳን ፤ በእንተ ተስፋክሙ ዘሥዩም ለክሙ በሰማያት ዘአቅደምክሙ ሰሚዐ በቃለጽድቅ ትምርተ ወንጌል
ሰላም ለእናንተ ይሁን የአባችን የእግዚአብሔር የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይደርባችሁ ፡፡ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባቱ እግዚአብሔርን ዘወትር ስለ እናንተ እናመሰግነዋለን ፡፡ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመናችሁንና ቅዱሳንን ሁሉ መውደዳችሁን ከሰማንበት ጀምሮ እንጸልያለን ፡፡ የእውነት ቃል በሆነው በወንጌል ትምርት አስቀድሞ ስለ ሰማችሁት በሰማያት ስለ ተዘጋጀላችሁ ስለተስፋችሁ” ቆላ ምዕ 1 ቁ 2-5 ፡፡
ወንድም እህቶቼ መሢሐውያን እደምን ሰነበታችሁ?ከመጻሕፍት ዓለም የራቁ  ዘላን የምድረበዳ እንግዶች አማናዊ መሢሕ ኢየሱስ ክርስቶስ መሢሕ ወበኩረ ምእመናን የተሰኘባትን እውነት ሙጥጥ ጭልጥ አድገው ክደው የራሳቸው መካድ ሳያንስ ማንም ሳይነካቸው ማንም ሳያስገድዳቸው ቤታችንን ለነኩን ዉልደ መጥባሕት በሙሉ ኦርቶዶክሳዊ መልሳችንን እንሰጣቸው ዘንድ ተገቢ በመሆኑ በባለፈው በክፍል አንድ ላይ ስሙን የጠቀስኩለት እንግዳችን/ ሁነኛው ተሾመየጻፈውን ጦማረ ክሕደት መሠረት አድርጌ ክፍል ሁለትን እደሚከተለው ጻፍኩላችሁ፡፡
1ኛ‹‹‹‹‹ “ወእንዘ ኢይትዌሰክ ክብረ እንዘ እግዚአብሔር ውእቱ ነሥአ ሥጋ” ድ/ቄ ምዕ 26 ዘዮሐንስ ኤጲስ ቆጶሰ ክፍል 7” በማለት ጠቅሷል