በስመ አብ ወወልድ
ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ
አምላክ
“ሲያምኑ ግማሽ
ሲተረጉሙ ዳሽ” ክፍል
ሦስት
ይድረስ “Habtamu St”››››››ለሚሉህ
ግለሰብ በአስተያየት መስጫ
ሳጥን ላይ
ለጻፍክልኝ ጥያቄ መልስ
======================================
1ኛ‹‹‹‹‹‹ፊቴ እንዲያበራ እናቴ የቀባችኝ ቅባት፣
ካደረገኝ አምላክ ዘበምድር ወዘበሰማያት፣
የቅቤ መገኛ ላማችን እርሷም ድንቅ አምላክ ናት”›››››››››
ብለህ ለተናርካት ንግግርህ መልሴን በስንኝ ቋጠሮ
አስልተው ካልሰጡት ማረሚያና አራሚ
ንፍጥ ይለቀልቃል አላዋቂ ሳሚ፡፡
እንዳሉን አባቶች በሥነ ቃላቸው፤
ሰምተኸው ለማታውቅ ለአንተ ለእንግዳው፡
ጣዕመ ምሥጢሩ የቅብዓት ምሳሌው
መስሎ ይታይሃል ቅቤ ምናምኑ የላም የፍየሉ የግመል የአህያው፡፡
ዳሩ ግን ወዲህ ነው ድንቅ ንግግሩ፡
የተቀብዐ ዳገት ናሙና ምሥጢሩ፡፡
የሥላሴ ሕይወት መንፈሰ ቅግዚአብሔር፡
በላሞቹ ዉጤት በቅቤ በከንቱው ፡
የሚለካ አይደለም አምላክ ዘለዓለም ነው፡፡
በትምርት ታጥቦ ዓይንን ካልገለጡ፤
ወደ መምህርነት ምንም ቢያንጋጥጡ ፡
የተቀብዐ ዳገት የተሰብአ መውጫ፤
ከቶ አይገኝም በትዕቢት በአፍ ብልጫ፡፡
2ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹ ቅዱስ ቄርሎስ ሃይማኖተ አበው 73÷49 ላይ፡- «ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በእርሱ አጋዥነት ድንቅ ተአምራትን ያደርግ ዘንድ በመንፈስ ቅዱስ ከበረ የሚለው፤ ርኩሳን አጋንንትን በማውጣት ጊዜም ኃይልን ተአምራትን ከመንፈስ ቅዱስ ይቀበላል፤ በሰውም የአምላክነትን ሥራ ይሠራል የሚለው፤ መንፈስ ቅዱስ የባሕርዩ ነው፤ የአምላክነትንም ሥራ እርሱ ራሱ ይሠራል የማይል ቢኖር ውጉዝ ይኹን» ይላል።ይህንን የሚሞግትና በተዋሕዶ ከበረ ማለት ውጉዝ ነው የሚል የቅባት አማኝ ካለ በመረጃ አስደግፎ ይቅረብ። ከዚያ ቆርጦ ቀጥሉ ማን እንደሆነ እንተማመን”›››››››››››ብለህ ለጻፍካት በማስረጃ የምታምን ከሆነ ተቀበለኝ፡፡
ቤተ
፡ አይሁድ
፡ ካሮች
፡ እናንተ
፡ ቅዱስ
፡ ቄርሎስ
፡ “በመንፈስ
፡ ቅዱስ
፡ ከበረ
፡ የሚል
፡ የተወገዘ
፡ ነው
፡ ይላል”
፡ በሚለው
፡ የዶማነት
፡ ትርጕማችሁ
፡ ተርጕማችሁ
፡ የዋህ
፡ እህቶችና
፡ ወንድሞችን
፡ ገደል
፡ እየከተታችሁ
፡ ትገኛላችሁ
፡፡
የቅዱስ ፤ ቄርሎስ ፡ አሠረ ፡ ንባብ ፡ ከሃይማኖተ ፡ አበው ፡ ላይ ፡ ያለው ፡ እንዲህ ፡ ይላል ፤ “እመቦ ፡ ዘይብሎ ፡ ለአሐዱ ፡ እግዚእ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ይሴባሕ ፡ እምኀበ ፡ መንፈስ ፡ ከመ ፡ ይግበር ፡ ኀይለ ፡ ነኪረ ፡ በረድኤቱ ፤ ወይነሥእ ፡ ኃይለ ፡ ወምግባረ ፡ እምኔሁ ፡ በአውጽኦ ፡ መናፍስት ፡ ርኩሳት ፤ ወይፌጽም ፡ መንክራተ ፡ መለኮት ፡ ዘእጓለ ፡ እመሕያው ፤ ወኢይብል ፡ ከመ ፡ ዚያሁ ፡ ውእቱ ፡ መንፈስ ፡ ወለሊሁ ፡ ይገብር ፡ ኃይለ ፡ ዘመለኮት ፡ ውጉዘ ፡ ለይኩን (ጌታችን ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ በእርሱ ፡ አጋዥነት ፡ ድንቅ ፡ ታምራትን ፡ ያደርግ ፡ ዘንድ ፡ በመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ከበረ ፡ የሚለው ፤ ርኩሳን ፡ አጋንንትን ፡ በማውጣት ፡ ጊዜም ፡ ኃይልን ፡ ታምራትን ፡ ከመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ይቀበላል ፤ በሰውም ፡ የአምላክነትን ፡ ሥራ ፡ ይሠራል ፡ የሚለው ፤ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ የባሕርዩ ፡ ነው ፤ የአምላክነትንም ፡ ሥራ ፡ እርሱ ፡ ራሱ ፡ ይሠራል ፡ የማይል ፡ ቢኖር ፡ ውጉዝ ፡ ይሁን” ፡ እንዳለ ፡ ቅዱስ ፡ ቄርሎስ ፡ (ሃይ.አበው ፡ ምዕ ፡ 73 ፡ ክ ፡ 20 ፡ ቊ ፡ 49)
የቅዱስ ፤ ቄርሎስ ፡ አሠረ ፡ ንባብ ፡ ከሃይማኖተ ፡ አበው ፡ ላይ ፡ ያለው ፡ እንዲህ ፡ ይላል ፤ “እመቦ ፡ ዘይብሎ ፡ ለአሐዱ ፡ እግዚእ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ይሴባሕ ፡ እምኀበ ፡ መንፈስ ፡ ከመ ፡ ይግበር ፡ ኀይለ ፡ ነኪረ ፡ በረድኤቱ ፤ ወይነሥእ ፡ ኃይለ ፡ ወምግባረ ፡ እምኔሁ ፡ በአውጽኦ ፡ መናፍስት ፡ ርኩሳት ፤ ወይፌጽም ፡ መንክራተ ፡ መለኮት ፡ ዘእጓለ ፡ እመሕያው ፤ ወኢይብል ፡ ከመ ፡ ዚያሁ ፡ ውእቱ ፡ መንፈስ ፡ ወለሊሁ ፡ ይገብር ፡ ኃይለ ፡ ዘመለኮት ፡ ውጉዘ ፡ ለይኩን (ጌታችን ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ በእርሱ ፡ አጋዥነት ፡ ድንቅ ፡ ታምራትን ፡ ያደርግ ፡ ዘንድ ፡ በመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ከበረ ፡ የሚለው ፤ ርኩሳን ፡ አጋንንትን ፡ በማውጣት ፡ ጊዜም ፡ ኃይልን ፡ ታምራትን ፡ ከመንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ይቀበላል ፤ በሰውም ፡ የአምላክነትን ፡ ሥራ ፡ ይሠራል ፡ የሚለው ፤ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ የባሕርዩ ፡ ነው ፤ የአምላክነትንም ፡ ሥራ ፡ እርሱ ፡ ራሱ ፡ ይሠራል ፡ የማይል ፡ ቢኖር ፡ ውጉዝ ፡ ይሁን” ፡ እንዳለ ፡ ቅዱስ ፡ ቄርሎስ ፡ (ሃይ.አበው ፡ ምዕ ፡ 73 ፡ ክ ፡ 20 ፡ ቊ ፡ 49)
እስኪ
፡ የዚህን
፡ ኃይለ
፡ ቃል
፡ ሀሳቡና
፡ ቁም
፡ ነገሩ
፡ ምን
፡ ለማለት
፡ ነው?
፤ በእውኑ
፡ “በመንፈስ
፡ ቅዱስ
፡ ከበረ”
፡ የሚል
፡ ቢኖር
፡ “የተወገዘ
፡ ይሁን”
፡ ነው
፡ የሚለን?
፡ እንዲህስ
፡ ተብሎ
፡ ይተረጎማልን?
፡ እያንዳንዱን
፡ ኃይለ
፡ ቃል
፡ የግዕዝ
፡ አማረኛ
፡ ትርጉሙንና
፡ ምሥጢሩን
፡ እስኪ
፡ እንመልከተው
፡፡
አንደኛ,›››››››.
እመቦ ፡
ዘይብሎ ፡
ለአሐዱ ፡
እግዚእ ፡
ኢየሱስ ፡
ክርስቶስ ፡
ይሴባሕ ፡
እምኀበ ፡
መንፈስ ፡
ከመ ፡
ይግበር ፡
ኀይለ ፡
ነኪረ ፡
በረድኤቱ (ጌታችን ፡
ኢየሱስ ፡
ክርስቶስ ፡
በእርሱ ፡
አጋዥነት ፡
ድንቅ ታምራትን ፡
ያደርግ ፡
ዘንድ ፡
በመንፈስ ፡
ቅዱስ ፡
ከበረ ፡
የሚለው)፤
ሁለተኛ››››››››ወይነሥእ ፡
ኃይለ ፡
ወምግባረ ፡
እምኔሁ ፡
በአውጽኦ ፡
መናፍስት ፡
ርኩሳት ፡
ወይፌጽም ፡
መንክራተ ፡
መለኮት ፡
ዘእጓለ ፡
እመሕያው ፡
(ርኩሳን ፡
አጋንንትን ፡
በማውጣት ፡
ጊዜም ፡
ኃይልን ፡
ታምራትን ፡
ከመንፈስ ፡
ቅዱስ ፡
ይቀበላል ፤
በሰውም ፡
የአምላክነትን ፡
ሥራ ፡
ይሠራል ፡
የሚለው ፤
መንፈስ ፡
ቅዱስ ፡
የባሕርዩ ፡
ነው) ፤
ሦስተኛ‹‹‹‹‹‹ወኢይብል ፡
ከመ ፡
ዚያሁ ፡
ውእቱ ፡
መንፈስ ፡
ወለሊሁ ፡
ይገብር ፡
ኃይለ ፡
ዘመለኮት ፡
ወጉዘ ፡
ለይኩን ፡
(የአምላክነትንም ፡
ሥራ ፡
እርሱ ፡
ራሱ ፡
ይሠራል ፡
የማይል ፡
ቢኖር ፡
ውጉዝ ፡
ይሁን) ፤
ከዚህ ፡
ላይ ፡
“ወኢይብል ፡
ከመ ፡
ዚያሁ ፡
ውእቱ ፡
መንፈስ” ፡
የምትለዋ ፡
ኃይለ ፡
ቃል ፡
ሳትተረጎም ፡
ተውጣ ፡
ታልፋለች ፤
ነግር ፡
ግን “መንፈስ
፡ ቅዱስም
፡ ከርሱ
፡ ዘንድ
፡ ነው
፡ የማይል
፡ ቢኖር”
፡ ተብሎ
፡ ቢተረጎም
፡ መልካም
፡ የተዋበ
፡ ነበር
፡፡
ከላይ
፡ የተጠቀሰው
፡ ቃል
፡ በመንፈስ
፡ ቅዱስ
፡ ከበረ
፡ የሚል
፡ የተወገዘ
፡ ነው
፡ ሳይሆን
፡ መንፈስ
፡ ቅዱስ
፡ የባሕርይ
፡ ገንዘቡ
፡ ነው
፡ የማይል
፣ ይልቁንም
፡ ተአምራትን
፡ በሚያደርግበት
፡ ወቅት
፡ የመንፈስ
፡ ቅዱስን
፡ አጋዥነት
፡ ይሻል
፡ እያሉ
፡ የሚናገሩ
፤ መክበሩ
፡ እንደ
፡ ምዕመናን
፡ የጸጋ
፡ ነው
፡ እንጅ
፡ የባሕርይ
፡ አይደለም
፡ የሚሉ
፡ እነሱ
፡ የተወገዙ
፡ ናቸው
፡ አለ
፡ እንጅ
፤ በመንፈስ
፡ ቅዱስ
፡ መክበሩን
፡ የሚያምኑ
፡ (ክርስቶስ
፡ የባሕርይ
፡ አምላክ
፡ ነው
፡ የሚሉ)
፡ የተወገዙ
፡ ናቸው
፡ አላለም
፡፡ በመንፈስ
፡ ቅዱስ
፡ ከበረ
፡ የሚል
፡ የተወገዘ
፡ ነው
፡ ቢልማ
፡ ኖሮ
፡ ከዚህ
፡ በታች
፡ የምጠቅሳቸውን
፡ ቃላት
፡ ባልተናገረና
፡ ባልተጻፈ
፡ ነበር
፡፡
1. “በባሕርዩ ፡
መንፈስ ፡
ቅዱስን ፡
ገንዘብ ፡
አደረገ ፡
አይባልም ፡
ለእኛ ፡
ለሰዎች ፡
ለመሥጠት ፡
በሥጋው ፡
ገንዘብ ፡
አደረገ ፡
ይባላል ፡
እንጅ” ፡
እንዳለ ፡
ቅዱስ ፡ ቄርሎስ ፡ (ሃይ.አበው ፡ ምዕ ፡ 79 ፡ ክ ፡ 50 ፡ ቊ ፡ 60)
2. “ይህ ፡
አንዱ ፡
ጌታችን ፡
ኢየሱስ ፡
ክርስቶስ ፡
መንፈስ ፡
ቅዱስን ፡
በእስትንፋስነት
፡ ገንዘቡ ፡ የሚያደርግ ፤ ወዲህም ፡ የሚሰጥ ፡ ከሆነ ፡ ይህ ፡ አንዱ ፡ የኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሰው ፡ ለመሆኑ ፡ የሚገባ ፡ ሥርዓት ፡ እንደመሆኑ ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስን ፡ ገንዘብ ፡ የሚያደርግ ፡ ወዲህም ፡ የባሕርይ ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡፡ መንፈስ ፡ ቅዱስን ፡ እንዲሰጥ ፡ ነገሩ ፡ የተገለጠ ፡ ነው” ፡ እንዳለ ፡ ቅዱስ ፡ ቄርሎስ ፡ (ሃይ. አበው ፡ ምዕ ፡ 79 ፡ ክ ፡50 ፡ ቊ ፡ 62)
፡ ገንዘቡ ፡ የሚያደርግ ፤ ወዲህም ፡ የሚሰጥ ፡ ከሆነ ፡ ይህ ፡ አንዱ ፡ የኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሰው ፡ ለመሆኑ ፡ የሚገባ ፡ ሥርዓት ፡ እንደመሆኑ ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስን ፡ ገንዘብ ፡ የሚያደርግ ፡ ወዲህም ፡ የባሕርይ ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡፡ መንፈስ ፡ ቅዱስን ፡ እንዲሰጥ ፡ ነገሩ ፡ የተገለጠ ፡ ነው” ፡ እንዳለ ፡ ቅዱስ ፡ ቄርሎስ ፡ (ሃይ. አበው ፡ ምዕ ፡ 79 ፡ ክ ፡50 ፡ ቊ ፡ 62)
3. “ወዘሂ ፡
ተብህለ ፡
ከመ ፡
ውእቱ ፡
ተሰብሐ ፡
እምአብ ፡
በአይ ፡
አምሳል ፡
ተሰብሐ ፡
እምአብ ፡
እንዘ ፡
ውእቱ ፡
እግዚእ ፡
ስብሐት (ከአብ ፡
በክብር ፡
እንደተገለጠ ፡
የተነገረውም ፡
የክብር ፡
ባለቤት ፡
ሲሆን ፡
በምን ፡
ነገር ፡
ከአብ ፡
ተገለጠ ፡
ይባላል) ፤
ወግብሩሂ ፡
ጥዩቅ ፡
ከመ ፡
ዝንቱ ፡
ነገር ፡
ይመስል ፡ ከመ
፡ ዘይብል
፡ ፍጡር
፡ ውእቱ
፡ ወኢተብህለ
፡ ዝንቱ
፡ ዘእንበለ
፡ ዳእሙ
፡ በእንተ
፡ ሥርዓተ
፡ ትስብእት
፡ (ይህ
፡ ነገር
፡ ፍጡር
፡ የሚል
፡ እንደሚመስል
፡ ነገሩ
፡ ግልጥ
፡ ነው
፤ ይህም
፡ ሰው
፡ ስለመሆኑ
፡ እንጅ
፡ ለሌላ
፡ አልተነገረም)
፤ ለሊሁ
፡ ይነሥእ
፡ ስብሐተ
፡ እምአብ
፡ በትስብእቱ
፡ እንዘ
፡ ለሊሁ
፡ ስቡሕ
፡ በመለኮቱ
(እሱ ፡
የባሕርይ ፡
አምላክ ፡
ሲሆን ፡
ሰው ፡
በመሆኑ ፡
ከአብ ፡
ክብርን ፡
ገንዘብ ፡
ያደርጋል )” ፡ እንዳለ ፡
ቅዱስ ፡ ቄርሎስ ፡ ((ሃይ. አበው ፡ ምዕ ፡ 79 ፡ ክ ፡50 ፡ ቊ 74) ፡፡
4.
“ወለብዕለ ፡
ህላዌ ፡
መለኮት ፡
ንሕነ ፡
ንሬእዮ ፡
በልዕልና ፡
ስብሐቲሁ ፡
ዘውእቱ ፡
ላዕለ ፡
ኵሎሙ ፡
ፍጡራን(የባሕርየ ፡
መለኮትን ፡
ክብር ፡
ከፍጡራን ፡
ሁሉ ፡
በራቀ ፡
በልዑል ፡
ጌትነቱ ፡
እንዳለ ፡
እኛ ፡
እናውቀዋለን) ፤
ወበአምጣነ ፡
ንዴተ ፡
ትስብእት ፡
ዘነሥአ ፡
ይትበሀል ፡
ከመ ፡
ውእቱ ፡
ተሰብሐ ፡
እምአብ (የተዋሐደው ፡
ሥጋ ፡
ክብርን ፡
የሚሻ ፡
በመሆኑ ፡
መጠን ፡
ከአብ ፡
ክብርን ፡
ገንዘብ ፡
አደረገ ፡
ይባላል) ፤
ወዝንቱ ፡
ዓዲ ፡
ይትሜሰል ፡
ዘተብህለ ፡
ከመ ፡
ውእቱ ፡
ነሥአ ፡
ስብሐተ ፡
ወመንግሥተ ፡
ወሥልጠነ ፡
ላዕለ ፡
ኵሉ (ይህም
፡ ጌትነትን
፡ መንግሥትን
፡ በሁሉ
፡ ላይ
፡ ሥልጣንን
፡ እርሱ
፡ ገንዘብ
፡ እንዳደረገ
፡ የተነገረውን
፡ ይመስላል)
፤ ነሢእሰ
፡ ይትበሀል
፡ በእንተ
፡ ዐቅመ
፡ ትስብእቱ
፡ (ክብርን
፡ ገንዘብ
፡ አደረገ
፡ መባሉ
፡ ሰው
፡ ስለመሆኑ
፡ ይነገራል)
፤ ወንሕነ
፡ ነአምር
፡ ከመ
፡ ውእቱ
፡ እግዚአ
፡ ስብሐት
፡ በመለኮቱ
፡ ወይነብር
፡ ምስለ
፡ አብ
፡ ወአልቦቱ
፡ ሕፀፅ
፡ በምንትኒ
፡ እምልዕልና
፡ ስብሐተ
፡ ወላዲሁ
፡ ወኢእምነ
፡ ግብሩ
፡ ዘስንዕው
፡ በህላዌ
፡ መለኮቱ
(በመለኮቱ ፡
የክብር ፡
ባለቤት ፡
እንደሆነ ፤
ከአብ ፡
ጋርም ፡
እኩል ፡
ትክክል ፡
እንደሆነ ፡
ከአባቱ ፡
ልዑል ፡
ጌትነት ፤
በባሕርየ ፡
መለኮቱም ፡
አንድ ፡
ከሚሆንበት ፡
ግብሩ ፡
በምንም ፡
በምን ፡
ሕፀፅ ፡
እንደሌለበት ፡
እናውቃለን)፤
ዝ ፡
ውእቱ ፡
አምሳል ፡
ወበተአምኖቱ ፡
ንከውን ፡
ዕሩያነ (አምነን ፡
አንድ ፡
የምንሆንበት ፡
ትምህርት ፡
ይህ ፡
ነው) ፡
እንዳለ ፡
ቅዱስ ፡ ቄርሎስ ፡ (ሃይ. አበው ፡ ምዕ ፡ 79 ፡ ክ ፡50 ፡ ቊ ፡ 75) ፡፡
5. “ዳግመኛም ፡ ጌታችን ፡
ኢየሱስ ፡
ክረስቶስ ፡
እንደባሕርይ ፡
አባቱ ፡
በመለኮቱ ፡
ፍፁም ፡
ሲሆን ፡
ሰው ፡
በመሆኑ ፡
መንፈስ ፡ ቅዱስን ፡
ገንዘብ ፡
አደረገ” ፡ እንዳለ ፡
ቅዱስ ፡ ቄርሎስ ፡ (ሃይ. አበው ፡ ምዕ ፡ 80 ፡ ቊ ፡ 1)
6. “ለሊሁ ፡
ነሥአ ፡
መንፈሰ ፡
በትስብእቱ ፡
(ሰው ፡
በመሆኑ ፡
መንፈስ ፡
ቅዱስን ፡
ገንዘብ ፡
አደረገ” ፡
እንዳለ ፡
ቅዱስ ፡ ቄርሎስ ፡ (ሃይ. አበው ፡ ምዕ ፡ 80 ፡ ቊ ፡ 2)
7. “ወዓዲ ፡
እስመ ፡
ወልድ ፡
ይትዌከፍ ፡
ሕይወተ ፡
ወይሬስዮ ፡
ቦቱ ፡
ወበአይ ፡
አምሳል ፡
ዝንቱ ፡
በእንተ ፡
ሥጋ ፡
ዘነሥአ ፡
ወኮነ ፡
አሐደ ፡
ምስለ ፡
ቃል ፡
ሕያው ፡
ወረሰዮ ፡
ሎቱ ፡
ዘዚአሁ (ዳግመኛም ፡
ወልድ ፡
ሕይወትን ፡
ገንዘብ ፡
አድርጎ ፡
ይሠራበታል ፤
ይህ ፡
በምን ፡
ነገር ፡
ነው? ፤
ስለነሣው ፡
ከሕያው ፡
ቃል ፡
ጋር ፡
አንድ ፡
ስለሆነ ፤
ገንዘቡም ፡
ስላደረገው ፡
ስለ ፡
ሥጋው ፡
ነው ፡፡)”
፡ እንዳለ
፡ ቅዱስ ፡ ቄርሎስ ፡ (ሃይ. አበው ፡ ምዕ ፡ 80 ፡ ቊ ፡ 20) ፡፡
8. “ወበእንተዝ ፡
ተብህለ ፡
በእንቲአሁ ፡
ፈድፋደ ፡
ከመ ፡
ውእቱ ፡
ተወክፈ ፡
ሕይወተ ፡
በህላዌሁ ፡
ወውእቱኒ ፡
ዓዲ ፡
ረሰየ ፡
ዘተዋሐደ ፡
ቦቱ ፡
ሎቱ ፡
ለባሕቲቱ ፡
ዘውእቱ ፡
ሥጋ ፡
እንተ ፡
ነሥአ (ስለዚህም
፡ ፈጽሞ
፡ ሕይወትን
፡ ገንዘብ
፡ እንደአደረገ
፡ ስለእርሱ
፡ (ስለሥጋው)
፡ ተናገረ
፤ ነገር
፡ ግን
፡ በባሕርዩ
፡ ሕይወት
፡ ገንዘቡ
፡ ነው
፤ እርሱም
፡ የተዋሐደውን
፡ ለእርሱ
፡ ብቻ
፡ ገንዘብ
፡ አደረገ
፤ ይኸውም
፡ የነሣው
፡ ሥጋ
፡ ነው፡፡”
፡ እንዳለ
፡ ቅዱስ ፡ ቄርሎስ ፡ (ሃይ. አበው ፡ ምዕ ፡ 80 ፡ t ፡ 21)
፡፡
ግን ፡
ምን ፡
ይሆናል ፡
እነ ፡
ቆርጦ ፡
ቀጥል ፡
መቆራረጥ ፡
ልማዳችሁ ፡
ነውና ፡
ይኸው ፡
እድሜ ፡
ልካችሁን ፡
ትቆራርጣላችሁ ፤
ትቆማምጣላችሁ ፡፡ ምዕመናን
፡ ሆይ
፡ ለዚህ
፡ ኃይለ
፡ ቃል
፡ “ጌታችን
፡ እየሱስ
፡ ክርስቶስን
፡ በእርሱ
፡ አጋዥነት
፡ ድንቅ
፡ ታምራትን
፡ ያደርግ
፡ ዘንድ
፡ በመንፈስ
፡ ቅዱስ
፡ ከበረ
፡ የሚለው”
፡ በማለት
፡ እነሆ
፡ እርሱ
፡ ክርስቶስን
፡ አጋንንትን
፡ በአጋንንት
፡ ስም
፡ ያወጣል
፡ እያሉ
፡ ሲሰድቡትና
፡ እግዚአብሔር
፡ መንፈስ
፡ ቅዱስንም
፡ የአጋንንት
፡ አለቃ
፡ “ብዔል
፡ ዜቡል”
፡ ነው
፡ ለሚሉ
፡ አረማውያን
፡ ማሳፈሪያ
፡ ማሠሪያ
፡ ሲሰጠው
፡ “መንፈስ
፡ ቅዱስ
፡ የባሕርዩ
፡ ነው”
አለን ፡
እንጅ ፤
የተወገዘ ፡
ነው ፡
አላለንም ፡፡
እኛም
፡ ወልድ
፡ በሰውነቱ
፡ በመንፈስ
፡ ቅዱስ
፡ ከበረ
፡ ብንል
፡ “የባሕርይ
፡ ክብር”
፡ እንጂ
፡ “የፀጋ
፡ ክብር
፡ ነው”
አንልም ፡፡ ይልቁንም
፡ የዓረፍተ
፡ ነገሮችን
፡ ፍሰት
፡ ስንመለከት
፡ “የሚለውና”
፡ “የማይል
፡ ቢኖር”
፡ በሚሉ
፡ ሁለት
፡ ልዩ
፡ ጠቋሚ
፡ ቃለት
፡ የአንቀጹ
፡ ሁለት
፡ ሀሳቦች
፡ ተለያይተው
፡ ተቀምጠዋል
፡፡ እነዚህም
፡ ሀሳቦች
1 “ጌታችን ፡
ኢየሱስ ፡
ክርስቶስን ፡
በእርሱ ፡
አጋዥነት ፡
ድንቅ ፡
ታምራትን ፡
ያደርግ ፡
ዘንድ ፡
በመንፈስ ፡
ቅዱስ ፡
ከበረ ፡
የሚለው
፤ በሰውም
፡ የአምላክነትን
፡ ሥራ
፡ ይሠራል
፡ የሚለው
፡ መንፈስ
፡ ቅዱስ
፡ የባሕርዩ
፡ ነው”
2. “ወኢይብል ፡ ከመ
፡ ዚያሁ
፡ ውእቱ
፡ መንፈስ
፡ ወለሊሁ
፡ ይገብር
፡ ኃይለ
፡ ዘመለኮት
፡ ውጉዘ
፡ ለይኩን
፡ (የአምላክነትም
፡ ሥራ
፡ ራሱ
፡ ይሠራል
፡ የማይል ፡
ቢኖር ፡
የተወገዘ ፡
ይሁን)” ፡
በሚሉ ፡
በሁለት ፡
ልዩ ፡ ጠቋሚ ፡ ተቀራኒ
፡ ሃሳቦች
፡ ተቀምጠዋል
፡፡
እስኪ
፡ እናስበው
፡
“ጌታችን ፡ ኢየሱስ
፡ ክርስቶስን
፡ በእርሱ
፡ አጋዥነት
፡ ድንቅ
፡ ታምራትን
፡ ያደርግ
፡ ዘንድ
፡ በመንፈስ
፡ ቅዱስ
፡ ከበረ
፡
የሚለው
፡ የተወገዘ
፡ ነው ፡ ወይም
፡ እንደ
፡ ነቢያት
፡ እንደ
፡ ሐዋርያት
፡ “ተአምራትን
፡ በሚያድርበት
፡ ጊዜ
፡ ኃይልን
፡ ከመንፈስ
፡ ቅዱስ
፡ ይቀበላል
፡ የሚለው
፡ የተወገዘ
፡ ነው ፡
አለ ፡ እንጅ ፤
“መንፈስ ፡
ቅዱስ ፡
የባሕርዩ ፡
ነው” ፡
ብሎ ፡
የሚያምን ፡
ሰው ፡
ይወገዛልን? ፡፡ “በሰውም
፡ የአምላክነትን
፡ ሥራ
፡ ይሠራል
፡ የሚለው”
፡ የተወገዘ
፡ ነው
፡ ለማለት
፡ ነውን?
፡፡ አይደለም
፡ የኃይለ
፡ ቃሉን
፡ መልእክት
፡ በደንብ
፡ እናስተውል
፡፡ የተወገዘ
፡ ማነው
፡ ያልን
፡ እንደሆነ
፤ ኃይለ
፡ ቃሉ
፡ “የአምላክነትም
፡ ሥራ
፡ ራሱ
፡ ይሠራል
፡ የማይል
፡ ቢኖር
፡ የተወገዘ
፡ ይሁን”
፡ በሚለው
፡ ኃይለ
፡ ቃል
፡ ውስጥ
፡ ሥግው
፡ ቃል
፡ ክርስቶስን
፡ አምላክ
፡ አይደለም
፡ ብሎ
፡ የካደ
፡ እንደነ
አርዮስ ፣
ፎጢኖስ ፣
አርጌንስ ፣
ዩልዮስ ፣
ፍልብያኖስ ፣
ሊዎንጢዎስ ፡ ያለው ፡ ነው ፡፡ እኛም ፡ እንደ ፡ አባቶቻችን ፡ መክበሩ ፡ የፀጋ ፡ ነው ፡
የሚሉትንም ፡ ሆነ ፡ በተዋሕዶ ፡ ከበረ ፡ የሚሉትን ፡ አጥብቀን ፡ እናወግዛለን ፡፡
ዛቲ ሃይማኖት
መሲሐዊት ዘትትአመን ባቲ
ቤተክርስቲያን ቅድስት
ስብሐት
ሥላሴ ቅድስት
ክብር ለወለተ
ዳዊት ማርያም
ክብር ለእጸ
መስቀሉ ለእግዚእነ
No comments:
Post a Comment