Sunday, January 20, 2019

 “ሲያምኑ ግማሽ ሲተረጉሙ ዳሽ” ክፍል ሁለት፡፡

                                                  በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
 “ሲያምኑ ግማሽ ሲተረጉሙ ዳሽክፍል ሁለት፡፡
ይድረስ “Habtamu St”››››››ለሚሉህ ግለሰብ በአስተያየት መስጫ ሳጥን ላይ ለጻፍክልኝ ጥያቄ መልስ
======================================
መናገር ስለምንችል ብቻ ባንናገር መልካም ነው፤እኛ ተበላሽተን ሰውም እያበላሸን ነው”›››››››ብለሃል አዎ ወንድሜ ተበላሽታችሁ ትውልዱን አታበላሹት ነው የእኔም መልእክቴ
1‹‹‹‹‹‹‹‹ “በቅባት ነገሰ ማለት እየሱስን የባህሪ አምላክ ያሰኘዋል?”››››››”ዘአንገሦ ለሥጋ አዳም በመንፈስ ቅዱስ ወረሰዮ ቅዱሰ ወማኅየዌ--የአዳምን ባሕርይ በመንፈስ ቅዱስ ሕይወትነት ያከበረው የባሕርይ አምላክም ያደረገው እሱ ነው.አበው ዘእልሥጦ አግአያ 25
2‹‹‹‹‹‹‹‹ “.የባህሪ አምላክነትን እያነሳህ ሁለተኛ ከአብ ተቀበለ ማለት ፍጡርነትን አያሳይም?ሶስት ልደት አለዴ?አብ ሁለቴ ወለደው?ስላሴ ዘጠኝ ይሆናል እዴ?”›››››››››››ወንድሜ የባሕርይ አምክ መሆኑን የምታን ከሆነ የባሕርይ አምላክ ሰው ሁኖ የሰውነትን ገንዘብ(መቀበልን) በተዋሕዶ ገንዘቡ በማድረጉ  በሰውነቱ ተቀበለወበከመ ለአብ ቦቱ ሕይወት ኀቤሁ ከማ ለወልድኒ ወሀቦ ሕይከወት ከመ ይኩን ሕይወት ኀቤሁ--ለአብ በራሱ ሕይወት እዳው እንዲሁ ለወልድም ሕይወት ይኖረው ዘንድ ሕይወት ዘጠው….እስመ ወልደ እግዚአብሔር ኮነ ወልደ እጓለእመሕያውዮሐ 5 26-27 ብሎ ተናገረለት፡፡ ለምን ተቀበለ ብትለኝ ተወካፊነትን በተዋሕዶ ከሥጋ ስለተቀበለ ብየ እመልስሀለሁ፡፡ ስለዚህ ተወካፊነቱ በሰውነቱነ ነውና የባሕርይ አምላክነቱን የሚያጠፋበት አይደለም፡፡ ይህንንም ከሞቱ ጋር አስተባረህ ተመልተው፤ የማይሞት አምላክ መዋቲ ሥጋን ተዋሕዶ መዋቲነትን በተዋሕዶ ገንዘቡ በማድረጉ ሞተ በሥጋ ተባለለት ፡፡ ተቀበለ መባሉም እንዲሁ ነው፡፡ ሁለተኛ እያልክ ያልተጻፈ የምታነበውን ጉዞህን አስተካክል፡፡ ሁለተኛ አይደለም አንድ ጊዜ እንጅ ፡፡ ተቀበለ መባሉም በሥጋው ነው፡፡ ሁለተኛ እያልክ ስትቆጥር መጀመሪያ በመለኮት ዘንድ መስጠትና መቀበል አለበትን?ክርስቶስ ሞተ በሥጋ ማለት ፍጡርነትን ያሳያልን?ሦስት ልደት ላልካት ደግሞ ሦስት ልደት የለም፡፡አብ ሁለቴ ሳይሆን እድ ጊዜ ነው የወለደው፡፡ በተዋሕዶ ከበረ(ለሊሁ ቀባዒ ወተቀባዒ ወለሊሁ ቅብዕ ካችሁት) መለኮት ሦስ አካለ ስላሴን ዘጠኝ ማድረግ ነው፡፡

3‹‹‹‹‹‹   “.አብ፣ወልድ፣መንፈስ ቅድስ አንድ አይደሉም እንዴ?”›››››ሥላሴ በተለየ ስም በተለየ ግብር በአካልና በከዊን ይለያያሉ በባሕርይ እና ይህን በመሳሰለው ሁሉ አንድ ናቸው፡፡
4‹‹‹‹‹‹‹‹‹ “አከበረው (መለኮትንና ስጋን) መንፈስ ቅዱስ ስትል መቼ ከነበያትና ከሀዋርያት ከከበሩበት ምን የተለየ ነው?”›››››››“አፍቀርከ ጽድቀ ወዓመፃ ጸላዕከ (እውነትን ወደድክ ሐሰትን ጠላህ ማለትም ትንቢተ ነቢያትን መፈጸምን ወደድክ አለመፈጸምን ጠላህ አንድም ሰው መሆንን ወደድክ አለመሆንን ጠላህ ሰው   እሆናለሁ ብሎ በነቢያት አናግሮ መቅረት መጥላት የነቢያትንም ነገር ሐሰት ማድረግ ነውና አንድም ቀጠሮ መፈጸምን ወደድክ አለመፈጸምን ጠላህ አንድም (ጻድቅ) አምላክ ወልደ አምላክ የሚልህን ወደደክ (ወዓማፃ) ዕሩቅ ብእሲ ወልደ ዮሴፍ የሚልህን ጠላህ) ፡፡ በእንተዝ ቀብዓከ እግዚአብሔር አምላክከ(ሰው መሆንን ስለወደድክ አለመሆንን ስለጠላህ ፈጣሪህ እግዚአብሔር ቀባህ (አከበረህ)) ቅብዓ ትፍሥሕት እምእለ ከማከ (እንዳንተ ያሉት ነቢያትና ካህናት ከተቀቡት ልዩ የሚሆን ቅብዓ ትፍሥሕትን ማለት የደሥታ ዘይትን ቀባህ) ቅዱስ ውሎስም ዘይኄይስ ያለውን ዮሐንስ አፈወርቅ በዘይተ ፍሥሐ ብሎ ወስዶ ተርጕሞታል ፡፡ ቅዱስ ቄርሎስ በቅብዓት ነከራ ብሎ ወስዶ ተርጕሞታል ፡፡
ዘይኄይስ ማለቱ የሱ የማይነሳ ሕፀፅ የሌለበት የባሕርይ የእነሱ የሚነሳ የጸጋ የእርሱ ከራሱ የእነሱ ከእርሱ ነውና፡፡ ከዚህ ላይ የምንረዳው የክርስቶስ መቀባት ከምዕመናን መቀባት ወይም መክበር የተለየ የባሕርይ መሆኑንና የእርሱ በመላ የእኛ የምዕመናን የፀጋ በልክ በመጠን መሆኑን ሲያጠይቅ ቅብዐ ትፍሥሕት እምእለ ከማከ ብሎ ተናገረ ቅዱስ ዳዊት ፡፡ ቅዱስ ውሎስ ደግሞ የክርስቶስ ቅብዐት የባሕርይ መሆኑን ሲያጠይቅ ዘይኄይስ እምእሊአሆሙ በማለት አጉልቶልናል ፡፡

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ (ድርሳን 3 84-87)
ይቤ ቅብዐ ትፍሥሕት እምእለ ከማከ (እንዳንተ ያሉ ካህናትና ነቢያት ከተቀቡት ይልቅ (ከባለንጀሮችህ ይልቅ) አለ) መኑ እሙንቱ እለ ከማሁ (እንዳንተ ያሉ (ባለንጀሮችህ) የተባሉት እነማን ናቸው) አኮኑ ውሉደ ሰብእ (ምዕመናን አይደሉምን) እስመ ለእግዚእ ክርስቶስ አኮ በመስፈርት ዘተውህቦ መንፈስ (መንፈስ ቅዱስ ለክርስቶስ በልክ በመጠን የተሰጠው አይደለምና) ቅብዐ ትፍሥሕት እምእለ ከማከ (ከባለንጀሮችህ ይልቅ አለ) ዘይኄይስ ያለበትም ነው በማለት ለእኛ ለምዕመናን በመስፈርት ማለትም በመጠን በልካችን ተሰፍሮ የሚሰጠን መሆኑን ነገር ግን ኃጢአት በሠራን ጊዜ የሚነሣን የሚወሰድብን ጸጋ መንፈስ ቅዱስ የሚርቀን የጽድቅ ሥራ የሚርቀን እንደሆነ የእርሱ ግን እርሱ ከኃጢአት ኃጢአትም ከእርሱ የራቀ ውና አልቦ መስፈርት በባሕርይ ተቀብሎ ስለከዊነ ትስብእት ማለትም ምስለ አምጣነ ትስብእት ረከቦ ለዋሕድ (ሰው በሆነ ጊዜ ተቀብዐ መባል ለቃል ተገባው)” እንዳለው ቄርሎስ ፍጹም ሰው ነውና በሰውነቱ የባሕርይ ሕይወቱን ተቀብሎ የባሕርይ ልጅ የባሕርይ አምላክ ሆነ ብለን እኛም እናምናለን ፡፡
ቅዱስ ቄርሎስ ድርሳን ጰላድዮስ (ምዕ 15 6-7)    
እስመ ተቀደሰ ምስሌነ ሶበ ኮነ ከማነ በሥጋሁ (እንደ እኛ ሰው በሆነ ጊዜ በሰውነቱ ከበረ ተብሏልና) ወከመሰ አማን ወልድ ውእቱ ዘተቀብዐ (የከበረው እርሱ የባሕርይ ልጅ እንደሆነ) ወኮነ ፍጹመ ሥጋ በፍጹም ትስብእት (ፍጹም ሰው እንደሆነ) የአምን ክቡር ዳዊት (ክቡር ዳዊት ያምናል ያስረዳል አንድም ሰው እንደሆነ ሰው በመሆኑ እንደከበረ ያስረዳል) ፡፡ እንዘ ይብል በእንተ ወልድ መንክር እግዚኦ አምላኪየ ለዓለመ ዓለም (አምላክ ሆይ ዙፋንህ ለዘለዓለም ነው) በትረ ጽድቅ ወበትረ መንግሥትከ (የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው) አፍቀርከ ጽድቀ ወዓመፃ ጸላእከ (ጽድቅን ወደድክ ዓመጻንም ጠላህ) በእንተዝ ቀብዐከ እግዚአብሔር አምላክከ ቅብዐ ትፍሥሕት እምእለ ከማከ (ስለዚህም ሰው መሆንን ስለወደድህ ትንቢተ ነቢያትን መፈጸምን ቀጠሮን ሕማማተ መስቀልን አሥሩ ቃላትን መፈጸምን ስለወደድክ አለመሆንን አለመፈጸምን ስለጠላህ እግዚአብሔር አምላክህ ከባለንጀሮችህ ይልቅ የደሥታ ዘይትን ቀባህ እንዲህ በማለት ሰው ሲሆን እንደከበረ ያሥረዳል (ዕዝራ ሐዲስ ግን እንዲህ ብሎ ሰው እንደሆነ ያስረዳል ብለው አዙረውታል) ፡፡ አንድም እንዲህ ብሎ በመናገሩ (መዝ #4 t 7 ) እንደከበረ ያሥረዳል ፡፡ ለቡኬ አምላክ ሰመዮ (አምላክ እንዳለው አስተውል) ወመንበርሂ ውሂቦ ዘለዓለም (መንበርህም ዘለዓለማዊ ነው ብሎ) ሰመዮ ከመ ተቀብዐ ቅብዓ ትፍሥሕት እምእግዚአብሔር አብ (ከእግዚአብሔር አብ በተገኘ ክብር ከበረ እንዳለው እወቅ) ዘውእቱ ገሃደ እምእግዚአብሔር አብ (ከአብ የተገኘ የደሥታ ዘይት (ክብርም) መንፈስ ቅዱስ ነው) ፡፡ በቅብዐት ነከራ እምእለ ተሳተፎሙ ዘውእቶሙ ንሕነ (እምእለ ተሳተፎሙ የተባልን እኛ ነን እኛ ካገኘነው ክብር በሚበልጥ ክብር   ከበረ እንዳለው እወቅ) ወእምተፍጻሜተ ዚአሁ ነሣእነ ኵልነ (ከፍጹም ጌትነቱ ክብሩን አገኘን ተቀበልን በማለት ክርስቶስ የባሕርይ ክብር እንደከበረ አስረግጦ ተናግሯል ፡፡
የእሱና የሐዋርያቱ በቅዓተ መንፈስ ቅዱስ መክበር ልዩነቱ እደዚህ ነው፡፡
5ኛ‹‹‹‹‹‹‹.የከበረበትን ሰዓትና ደቂቃ ታውቃለህ?”››››››› የከበረበት ሰዓትና ደቂቃ ፡ አበው እንደነገሩን እንደሚከተለው ነው ዘተብህለክርስቶስ (አለይህምስምብቻየትስብእትብቻማለትአይደለም ፡፡ ከሁለትአካልአንድአካልከሁለትባሕርይአንድባሕርይቢሆንየወጣለትስምነውእንጅ) ፤ ወእነግርአነሂከመኢመፍትዝስምለቃለእግዚአብሔርክርስቶስዘእንበለትስብእት ፤ ወኢለትስብእትዘእንበለመለኮትክርስቶስሃይሰመይወእምቅድመትስጉትአልቦዘይሰምዮበዝንቱስምለቃለእግዚአብሔርክርስቶስ ፡፡ በዝንቱስምተሰምዩነቢያትቅቡዓነእስመስመክርስቶስይትበሃልላዕለብዙኅጾታከመነገሥተእስራኤልወካናቲሆሙከመአሮንወዳዊትወዘኃረዮሂከመሥርዓተቂሮስውእቱይህንንእንጅወተቀብዖሰበመንፈስከመካህናተሐዲስውእቱ ፡፡ ወላእለዘተወልደእምእግዝእትነማርያምይትበሃልእንበይነተዋሕዶዘኮነለመለኮትበእንተተሠገወእምድንግልህየንተቅብዓተቅብዕባለውአፍርሶታል ፡፡ እንዲህከሆነማንንሲያይተናግሮታልቢሉአንዱንሲያይገብርኤልስሙዘአምኃለማርያምዘበትርጓሜሁአምላክውእቱእንዲል ፡፡ ኤልንምሲያይይህምአምላክሰውቢሆንየወጣለትስምነው ፡፡ ወዝስምዘውእቱክርስቶስወፍካሬሁቅብዓትምስለአምጣነትስብእቱረከቦለዋሕድእንዲል ፡፡ ከበረመባሉምበሥጋነው ፡፡ ወቅብዓቱሰዘተወክፋበትስብእቱይእቲወኢኮነቅብዓቱአምሳለቅቡዓንእስመእለይትቀብዑይፈቅዱቀሪበኀቤሁለከዊነወልድናውእቱሰአምላክበጠባዒሁዘእንበለፈቂድእንዲል ፡፡ ቦእለይቤሉእምቅድመተዋሕዶወቦእለይቤሉእምድኅረተዋሕዶእንዲል ፡፡ ወገባሪሁሰለውእቱሥጋመንፈስቅዱስእስመውእቱቀብዖወተዋሕደቦቱአምላክቃልያለውንይዘውተቀብቶተዋሐደየሚሉአሉ ፡፡ ተሠጊዎነሥአቅብዓተበዘተሰብአተቀብዓያለውንይዘውሰውሆኖከዛ ፡ ተቀባየሚሉአሉ ፡፡ ነገርግንእንደዚህአይደለምሲቀባምሲዋሐድምአንድጊዜነው ፡፡ ከመቅጽበተዓይንእለሰየአምኑርቱዓይሜህሩከመተቀብዓቃልበሥጋሁወእምአመኮነቃልሥጋአሜሃአስተርአየበመንፈስቅዱስእንዲል ፡፡” ፡ (ማቴ ፡ ምዕ ፡ 1t16)
6ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹ “.መለኮት እያለ መንፈስ ቅዱስ እንዴት ያከብራል?”››››››››ለዚህ ጥያቄህ ሉቃስን በሐዋ 10፡38 እና በሐዋ 4፡27 ላይ የጻፈውን ጠይቀው ይነግርሃል፤ ቄርሎስም በሃይ አበው 79፡ 74-75 ላይ ተነግሯልና እሱን ጠይቀው፡፡
7.‹‹‹‹‹‹‹‹ “የአብ ያለው የወልድ ካለው እንዴት ይሰጣጣሉ?”›››››ለዚህም ዮሐንስ 5፡ 26-27 ላይ ጽፎልሀልና እሱን ጠይቀው፡፡
8ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹ `ወልድ መሻት ይፈልጋል ካልክ በፊት ከቅድስት ማርያም ከመወለዱ በፊት አምላክ አነበረም እንዴ?”ወዳጄ በመጀመሪያ ደረጃ ከበረ መባሉ በባሕርየ ትስብእቱ እንጅ በባሕርየ መለኮቱ እንዳይደለ እወቅ ተረዳ፡፡ ከዚያም አምላክ ሲሆን ስለምን ሞተ?ከቅድስት ድንግል ከመወለዱ በፊት አምላክ ሲሆን ስለምን ሞተ?ይህንን ከመለስክ ከበረ የተባለበት ጽንሰ ሀሳብ ይገባሃል፡፡
9ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹.መንፈስ ቅዱስ ሲያከብር ምጠት የለውም?”›››››››የለውም፡፡
10ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹ “.ቅባትና ከሚስጥረ ስጋዊ(ስላሴ)ምን አገናኘው?”››››ሥላሴ በባሕርይ ሥራ ሲሰሩ አይለያዩምና እግዚአብሔር ወልድ በተለየ አካሉ በተለየ ግብሩ ሥጋ ሲዋሐድ፣ እግዚአብሔር አብ በተለየ ግሩ በተለየ አካሉ ወልድን በትስብእ እንደወለደው፣ ልቡና አእምሮ እንደሆነው ፤ መንፈስ ቅዱስም በተለየ አካሉ በተለየ ከዊኑ ሕይወት እስትንፋስ እንደሆነው የሚያጠይቅ በመሆኑ እነሆ ቅብዓተ መንፈስ ቅዱስና ምሥጢረ ሥላሴ ወሥጋዌ ይገናኛሉ፡፡
11ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹ “.የባህሪ አምላክ ማለት ከመቀበል ጋር ይገናኛል?››››››ላልካት የባሕርይ አምላክ ማለት ሞተ ከማለት ጋር ይገናኛል?መልሴን በጥያቄ መለስኩልህ፡፡
12ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹ “.ከተቀበለማ ከሰማይ የመጠው ፍጡር ነሯል ማለት ነው?”›››››››ወዳጄ ሞተ ብለህ ስታምነው ከሰማይ የመጣው ፍጡር ነው ብለህ ነውን?ሞተ መባሉ መዋቲ ሥጋን ተዋሕዶ መዋነትን በተዋሕዶ ገንዘቡ ስደረገ አይደለምን?እንደዚህም ሁሉ ተቀበለ መባሉ ተወካፊነት ገንዘቡ የሆነ ሥጋን ተዋሕዶ ተቀባይነትን ገንዘቡ በማረጉ ነው፡፡
13ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹. “ታድሶና ቅባት ልዩነታቸው ምንድን ነው?”››››››ተሐድሶውንም ማኅበረ አጋንንቱንም ከቅዱሱ ቅብዓት ጋር እያገናኘህ በማታውቀው ባህር የምትዋኝ አንተ ነህ እንጅ የሚገናኙ አይደሉም፡፡
14ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹.በስኖዶስ የታወጀ ነው?ማን ነው የሰበከው እውነቱን ታውቃለህ?”›››››››››በካራው ሲኖዶስ ሳይሆን በኦርቶዶክሳዊዉ ሲኖዶስ የተደነገገ በነቢያት ትንቢት የተነገረ ፣ በሊቃውንት ጣዕመ ትርጓሜ የተተረጎመ ቅብዓተ መንፈስ ቅዱስ በሲኖዶስ የታወጀ ስለመሆኑ አባችህን ጠይቃቸው እየገለበጡም ቢሆን ይነግሩሀል፡፡
15ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹.ተቀብሏል ብሎ መናገር አምላክ ሊያሰኛው ይችላል?››››››››››ወዳጄ ሞተ ብሎ መናገር አምላክ ሊያሰኘው ይችላልን?መልሴን በጥያቄ
16ኛ‹‹‹‹‹‹‹.ወልድ አብ የሚለው ባለፈው ዓመት የጻፍችሁት የምንፍቅና መጽሀፍ ባለፈው በስንዶስ እንደተወገዘ ይታወቃል።እስኪ ምን ላይ እንደሆንክ ጠይቀው እራስክን?”››››››ወዳጄ ወልደ አብ እነሱን ያወገዛቸው ስለሆነ ግዘታቸው ከንቱ ነውና ምንም አይደንቀኝም፡፡ በመጀመሪያ ለማውገዝ እኮ እነሱ ያልተወገዙ ሊሆኑ ይገባቸዋል፡፡ ነገር ግን እነሱ የተወገዙ ስለሆኑ ቢያወግዙ ግዘታቸው ግዘት ዘበከንቱ ነውና አያስፈራኝም፡፡
17ኛ‹‹‹‹‹‹‹.አንተ እደምትለው መለኮት(ቃል) ከስጋ መዋህድ የለባቸውም እያልክ ነው?ስለዚህ አብም መንፈስ ቅዱስም ወልድ ስከብር አብረው ተወልደዋል ማለት ነው?››››››ይህም የአንተ ከንቱና ገልቱ የሆነ ሀሳብህ ነው፡፡ ተቀብዐ ለመባሉ መደቡ መዋሐዱ ነውና ሲዋሐድ በቅብዓተ መንፈስ ቅዱስ ከበረ ብየ ተናገርኩ እንጅ ቃልና ሥጋ አልተዋሐዱም ፤ አልያም መንፈስ ቅዱስና አብ አብረው ተዋሐዱ ብየ አልጻፍኩም፡፡ ያልተጻፈ ከምታነብ እስኪ እዉነትን መርምራት፡፡
18ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹. “አብ ወልድን ሳከብረው ድንግል ማርያም አምላክ አትሆንም?”››››››››.ወልድ ሲሞት ድንግል ማርያም ያን ጊዜ ሞተችን?መልሴን በጥያቄ
19ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹ “.ወልድ መንፈስ ቅዱስ የለውም?”›››››››››ዮሐ 5፡ 26-27
20ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹ “.እኛ በመንፈስ ቅዱስ እንከብራለን፤የአብ ነው?የወልድነው?የመንፈስ ቅዱስ ነው?ያከበረን?”›››››››ወልድ የከበረበት መንፈስ ቅዱስ ሥንት ነው? መልሴን በጥያቄ
21ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹ “.እየሱስ ከመቃብር ተነስቷል።እንደምትለው አሁንም ለመነሳት መንፈስ ቅዱስ አያስፈልገውም?”››››››የሥላሴን ሱታፌ ሳትዘነጋ በደንብ አድርገህ መርምረው ፤ መጻሕፍት አብም አስነሳው ፣ መንፈስ ቅዱስም አስነሳው እያሉ ተናግረዋልና አስማማው፡፡
22‹‹‹‹‹‹ “.ከተቀበለ አይወሰድበትም?”›››››››አዎ አይወሰድበትም፡፡
ዛቲ ሃይማኖት መሢሐዊት ዘትትአመን ባቲ ቤተ ክርስቲያን ቅድስት
ምሥጋና ለሥላሴ
ክብር ለወለተ ዳዊት ማርያም
ክብር ለእጸ መስቀሉ ለክርስቶስ

No comments:

Post a Comment