በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ
አምላክ
“ብርሃኑ ሻምበል ፀረ ወልድ ቅብዕ በተዋሕዶ
ከበረ
እንጅ ፀረ ተዋሕዶ አይደለም”
ክፍል- ሦስት
====================
ይድረስ ለአከማቸዉ ደሴ( በዲማ ስሙ አብርሃም
ደሴ )
“ነጭ ዉሸትህን የምንፍቅናህ መደበቂያ አታድረገዉ”›››››››ብለህ
ለለጠፍካት የሙት መንፈስ ለሚስተዋልባት የክሕደት ሀሳብ ማክሰሚያ ፡፡
============================
1ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹
“እገሌ
ጳጳስ
የእኛ ፣
እገሌ የተባለው አባት የእኛ ፣
እገሌ
ተሐድሶ ፣
እገሌ
ጳጳስ
መናፍቅ
፣
እገሌ
ካህን
መናፍቅ
....ምናምን
ምና
ምን
እያለ
በባዶው
አዕምሯችን
እንድንስል
ያደረገን
እሱ
ነው
>>ይህ
አነጋገሩ
ከዛሬ
ከሰምንት
አመት
በፊት
የሚነገር
የተሐድሶዎች
ጩኸት
ነበር
።
ማህበረ
ቅዱሳን
በቅድስት
ቤተክርስቲያን
ውስጥ
ተሐድሶ
የሚል
ቡድን
አለ
ብሎ
ሲናገር
የወጣለት
ክስ
ነው
።
ማህበረ
ቅዱሳን
የእኔ
የሚለው
ጳጳስ
፣አባት
የለም
“›››››››››››››››››››››አሁን እየተናገርኩት ሳለ ፈቀቅ ሳትል ደገምከዉ
፡፡ አቡነ ፡ ማርቆስና አቡነ ቶማስ እኛል አይወክሉንም ፤ የእኛ አባቶች አይደሉም እያላችሁ የምትጮሁት የእኛ የምትሉት ጳጳስ ስሌላችሁ ሆን ይሆን?የደብረ ማርቆስ
ሀገረ ስከት ሠራተኞች እኛን አይወክሉም እያላችሁ ዋሻ ዉስጥ (ዋሻዉ ሚካኤል ) ተደብቃችሁ እገሌ የተባለዉን ካህን እንዲህ እንዳርገዉ
፤ እከሌ ዘማዊ ነዉ ፣ እከሌ ደግሞ ህንን ያህል ብር ዘርፏል እኛን አይወክልም እያላችሁ የምታሴሩት ሴራ የመለያየት ሴራ አይደለምን?.....አረ
የእናንተ ክህደት የቱ ተነግሮ የቱ ይቀራል ወዳጄ? ካህንን ከካህን ፣ ጳጳሳትን ከጳጳሳት ፣ ምእመናንን ከምእመናን እያጫችሁ ሳላችሁ
ተዉ ብሎ የሚገስፃችሁ ሁሉ ተሐድሶ ነዉን?
2ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹
“በሃይማኖት ፅኑአን የሆኑትን የቤተክርስቲያን አባቶችን እኩል ይመለከታል ። << እገሌ
ተሐድሶ
፣
እገሌ
ጳጳስ
መናፍቅ
፣
እገሌ
ካህን
መናፍቅ
በባዶው
አዕምሯችን
እንድንስል
ያደረገን
እሱ
ነው
... >>ይህ አነጋገር በመጀመሪያ ተሐድሶ የለም ብሎ ምዕመናን አዕምሮ ላይ ያልሆነ ስዕል ለመሳል ነው
፤ እውነታው
ግን
ይህ
አይደለም
።
ብዙዎች
ከዛሬ
ስምንት
አመት
በፊት
ማህበሩ
በቅድስት
ቤተክርስቲያን
ላይ
ያደረሰውን
የተሐድሶን
ስራ
ለማጋለጥ
የሚያደርገውን
ውጣ
ውረድ
አገልግሎቱን
ውሃ
የሚከልሱበት
ብዙ
ነበሩ
”››››››››ይህ የእናንተን ድክመት የሚነግራሁ ሁሉ ተሐድሶ አልያ መናፍቅ ነዉ ብላችሁ ክሕደታችሁን የምትደብቁበት መሆኑን አስረግጦ
መናገር እንጅ ተሐድሶ የለም ለማለት የተነገረ አይደለም ፡፡ ሁለተኛ ተጠምቀህ አንዲት ጥቀትን አፍርሰህ ሳህ አንተ ርጉም ከሐዲ
መባል ሲገባህ ፤ ከሐዲ ነህ የሚልህን ሰዉ አዙረህ ተሐድሶ መናፍቅ እያልክ በማሸማቀቅ ክሕደትህን የምትደብቅ ከአይሁድ የባስክ ሰቃሌ
ክርስቶስ መሆንህን አስረግጨ ልነግርህ እወዳለሁ ፡፡
3ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹<<የእሱ
ስም
ከሌለበት
መጽሐፍትን
እንዳንገዛ
ያደረገን
እሱ
ነው ፣
እንዳናነብ
በማድረግ
ሁለተኛው
ሲኖዶስ
የሆነብን
እሱ
ነው
>> ይህ አነጋገር ፍጹም ውሸት ነው ። እኔ እምለው መቼ ነው ማህበሩ የእሱ ስም የሌለበትን መጽሐፍ እንዳንገዛና እንዳናነብ ያደረገን?›››››››ይህንን የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባዔ ተማሪዎች
እና የየኮሌጅ ተማሪዎች የሚያረጋግጡት ነዉ ፡፡
4ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹ <<..ሁለተኛው
ሲኖዶስ
የሆነብን
እሱ
ነው
>>ይቺ
ተሐድሶዎች
ሲወገዙ
ማህበረ
ቅዱሳን
አወገዘን
እንደሚሉት
አይነት
አነጋገር
ናት
።
በአጭሩ
ማህበረ
ቅዱሳን
መረጃና
ማስረጃ
ማቅረብ
እንጂ
ሲኖዶስ
አይደለም”››››››››››አሁንም
ቢሆን ተመልሰህ እያቦካኸዉ ነዉ ክሕደትህን ለመደበቅ ፡፡ ወዳጄ አቡነ ማርቆስ ይወገዙልን እያለ ጮቤ የሚረግጠዉ የደብረ ማርቆስ
ማዕከላችሁ ሁለተኛዉ ሲኖዶስ ሁኖብናል ፤ እርሱም በገዛ ፈቃዱ እንደ ጳርላማ ሊቀ ጳጳሱን የሚያባርር ፣ በሊቀ ጳጳሱ ላይ ድንጋይ
የሚወረዉር የሚያስወረዉር ፤ በገዛ ፈቃዱ ሊቀ ጳጳስ ይነሳልን እያለ ለለአንደኛዉ ሲኖዶስ የማይገዛ ሁለተኛዉ ሲኖዶስ ሁኖብናል ፡፡
5ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹<<እሱ
ሳንሱር
ያላደረገው
መዝሙር
እንዳንዘምር
ያደረገን
እሱ
ነው
>> ይህም ነጭ ውሸት ነው ። ማህበሩ እኔ ሳንሱር ያላደረኩትን መዝሙር አትዘምሩ ሳይሆን ያሬዳዊ መዝሙር ዘምሩ ነው የሚለው”›››››››››››ወዳጄ ይህ አላየንም አልሰማንም የሚለዉ የአንተ
ሀሳብ ነዉ ፤ አንድ ሰዉ የዘርፌን ወይም የምርትነሽን መዝሙር ሲዘምር ወይም ሲያዘምር ቢገኝ ተሐድሶ ነህ ፣ መናፍቅ ነህ ፣ እየተባለ
ሲሰደብ የሚዉልበት የደብረ ማርቆስ ማዕከልና ሌሎች ግቢ ጉባዔያት ይመሰክራሉ ፡፡
6ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹
“እርሱ ያልሆኑትን ያሬዳዊ መዝሙራትን ይዘምራል ። ያሬዳዊ መዝሙር መዘመርህ ከቆረቆረህ ለማካካስ የዘርፌንና የመሰሎቿን የዘፈን መዝሙር ዘምር ለእኛ ግን ህይወታችን ያሬዳዊ ዝማሬ ነው ። ለምሳሌ የሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ፣ የዘማሪ ይልማ ፣የዘማሪ ዳዊት ወዘተ መዝሙሮች ማህበሩ ሳንሱር አያደርጋቸውም ግን በማህበሩ ይዘምራሉ ።“›››››››››ይኸዉልህ
ይሄ እኮ ነዉ የአንተ ጅልነት፡፡ የምትናገረዉንና የምትክደዉን እንኳን አታዉቀዉም ፡፡ እስኪ ንገረኝ የትኛዉ የማኅበረ ቅዱሳን መዝሙር
ነዉ ያሬዳዊ ዜማን የተከተለ?አዉነት እንነጋገር ከተባለ አንድም መዝሙር ያሬዳዊ መዝሙር ማኅበሩም ይሁን ሌሎቹ ዘማርያን የሚዘምሩት
መዝሙር የለም ፡፡ ከላይ የጠቀስካቸዉ እነ ኪነ ጥበብ ፣ እነ ይልማም ይኑ ሌሎቹ የያሬድን ዜማ የሚወክል አንዳችም መዝሙር የለም የነዘርፌም ቢሆን፤ ይህ ሁሉ
ዜማዎቻቸዉ ማኅሌተ ገንቦ እንጅ ማኅሌተ ያሬድን የሚያወሱ አይደሉም ፡፡ ከእንደዉ ማቅ ስለተባለ ብቻ እንዘምራቸዋለን እንጅ አንዳቸዉም
ያሬዳዊ ዜማን አይወክሉም ፡፡ አበዉ መዘምራን እና ሊቃዉንቱ ቸል በማለታዉ ዝማሬ ያሬድን እየለቀቁት በመምጣታቸዉ እና አዉደ ምኅረቱ
ሁሉ እንደ ፕሮቴስታንት አዳራሽ የጩኸት ብቻ ስለሆነ እንሰማቸዋለን እንጅ አንዳቸዉም መዝሙሮቻችሁ ያሬድን አይወክሉም ፡፡
7ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹
“እና መናፍቅ ከሆነ እንዴት መስቀሉን ልንሳለም እንችላለን ??”››››››››”የሚወደኝ ቢኖር መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ” እንዳ ማቴዎስ ፤ የሚወደዉና የሚያምነዉ መስቀሉን ይይዛል
እንጅ መናፍቅ በመስቀሉ ያናልን?ለዚህ እኮ ነዉ እናንተ ሁለተኛ የተጠመቃችሁ አረማዉያን(ድርሳነ አፈወርቅ ድር 3) መናፍቅ የምትለዋን
ቃል ብቻ እንጅ መናፍቁ ማን ነዉ?የሚለዉን ሳታዉቁ ዝም ብላችሁ ስለምትዘፈቁላቸዉ መስቀል የሚይዘዉና የማይዘዉ ጠፋብህ ፡፡ ሲጀመር
መናፍቅ መስቀሉን አይይዝም አይሳለምም ፡፡
8ኛ‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹ “ ከማይመስለን ጋር ህብረት አንፈጥርም ። ምንፍቅናውን እስካልተወ ድረስ ይህ ካህን ካህን አይባልምና ስንት አገልግሎት እያለ ማህበሩ አይልም እነጂ ይህን ብል እንኳን ትክክል ነው”››››››››››››ወዳጄ እኛ የማንመስላችሁ ከሆነ ከሀገረ ስከታችን የሚሰበሰበዉን ገንዘብ ለምን ትቀበላላችሁ? ለገንዘብና
ለሙዳየ ምጽዋት ሲሆን ከእኛ ጋር ስለምን ተመሳሰላችሁ? ስለ መናፍቃን ደግሞ “ወመኑ ዉእቱ ሐሳዊ ዘእንበለ ዘይክሕድ ወይብል ከመ
ኢየሱስ ኢኮነ መሢሐ---ኢየሱስ መሲሕ አይደለም ብሎ ከሚክድ በቀር ፤ የሚክድ ነዉ እንጅ ፤ ሐሰተኛ ከሐዲ ማን አለ?”1ኛ ዮሐ
2፡22 ብሎ ከሐዲዉን ሲናገርልን ፤ አፈወርቅ ዮሐንስ ደግሞ “ሁለተኛ የተጠመቀ አረመኔ ነዉ” አለን ፡፡ ስለዚህ ከሐዲዉም መናፍቁም
አንተና መሰሎችህ እንጅ እኛ እንዳሆንን በዚህ ታወቀ ተረዳ ፡፡ ስለማኅበሬ ሥራ ሳይሆን ሴራ አገር ያወቀዉ ጸሐይ የሞቀዉ ስለሆነ
አንተ ባትነግረንም በደንብ እናዉቀዋለን ፡፡
ምስጋና ለሥሉስ ቅዱስ
ይቀጥላል
No comments:
Post a Comment