በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
“ብርሃኑ ሻምበል ፀረ ወልድ ቅብዕ በተዋሕዶ
ከበረ
እንጅ
ፀረ ተዋሕዶ አይደለም”
ክፍል- ሁለት
ይድረስ ለአከማቸዉ ደሴ( በዲማ ስሙ አብርሃም
ደሴ )
“ነጭ ዉሸትህን የምንፍቅናህ መደበቂያ አታድረገዉ”›››››››ብለህ
ለለጠፍካት የሙት መንፈስ ለሚስተዋልባት የክሕደት ሀሳብ ማክሰሚያ ፡፡
============================
ብሂል አንድ
=====================
“በቅድስት ቤተከርስቲያን ውስጥ ክህደት የሚያራምድ ሰው ሁለት ምርጫዎች ይኖሩታል። አንደኛው በሊቃውንት ተመክሮ ተዘክሮ ፣ ንስሀ ገብቶ የቅድስት ቤተከርስቲያን አካልና ከምዕመናን ህብረት ጋር አብሮ መቀጠል ይችላል ።ሁለተኛው ደግሞ ካፈርኩ አይመልሰኝ ብሎ አሻፈረኝ ከክህደቴ አልመለስም ካለ በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዞ ከቅድስት ቤተክርስቲያንና ከምዕመናን ህብረት ይለያል”››››››››››››››››ብለሃል
ይህ የቀደምት አበዉ ሊቃዉንት ጉባዔ እና የሐዋያት ሲኖዶስ ሕገ
ነዉ ፡፡ የአሁኑ ሲኖዶስ ግን መክሮ ዘክሮ ከማስተካከል ይልቅ ለማዉገዝ የሚሮጥ ፤ ሲያወግዝ እንኳን በአካ እንኳን አይቶት የማያዉቀዉን
ሰዉ ሁሉ ዝም ብሎ አዉግዘናል በማለት ለተግሳጽና ለምክር ሳይን አዉግዞ ለመለየት የታደለ ነዉ ፡፡
ብሂል
ሁለት
=======================================
<<
አንተ
መናፈቅ
ነህ
እኛ
ጻዲቅነን
... ትውልድን
የማይበትኑ
፣
ሀገር
የማያፈርሱ
...>>ይህ አባባሉ ደግሞ በአንድ በኩል ሊቁ አንተመናፍቅ ነህ እኔ ጻድቅ ነኝ እንደማይሉ እውነትን መስክሯል ምክንያቱም የእኛ ሊቃውንቶች እራሳቸውን ጻድቅ አያደርጉምና ነው ። በተቃራኒው ደግሞ እኛን አንተ መናፍቅ ነህ እኛ ግን ጻድቅ ነን እንደምንል አስመስሎ ዋሽቷል ። ይህ ብቻ አይደለም እኛ ትውልድን እንደምንበትን
፣ ሀገርን እንደምናፈርስ ይናገራል ። ይህ ነጭ ውሸት ነው ። አንድ ሰው ዛሬ መናፍቅ ቢሆንም ነገ ከስህተቱ ተምህሮ ጻድቅ ሊሆን እንደሚችል የምትታስተምር
ሃይማኖት
ያለን
ልጆች
ነን
ይህን
ፈጽሞ
አንልም
። ትውልድን
እንሰበስባለን
እኝጂ
ትውልድን
በትነን
አናውቅም
።
ሀገር
ገንብተን
እንጂ
ሀገር
አፍርሰን
አናውቅም
።”›››››››››››››››››››››››ብለሃል ፤ ለዚያ ነዋ አቡነ ማርቆስን አንፈልጋቸዉም
ይወገዙልን ፣ ይነሱልን እያልክ የምትጮኸዉ? ራስህን ጻድቅ ስለማታደርግ ነዋ የቅብዓት መናፍቃን
እያልክ ዘጠኝ ወር ከ5 ቀን የተሸከመህን የእናትህን ማኅፀን ፤ ሦስት አመት ያዘለህን ጀርባ መሳደብህ? ፡፡ እኔስ እልሀለሁ በተለይ
እናንተ ሁለተኛ የተጠመቃችሁ አረማዉያንም ርኩሱ መንፈስ ስለሚያርፍባችሁ እዉነት አትዋጥላችሁም ፡፡ ለዚያ ነዋ በጎጃም ክፍለ ሀገር
ከብሉይ ኪዳን ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ያልተፈጸመ በአይሁድ የሚታወቀዉን ሥርዓተ ዉግረት ለአባ ማርቆስ ማድረጋችሁ? አገር ስለምትገነቡ
ነዋ የጎጃምን ምእመን ደብረ ማርቆስ ላይ በተደራጁ ወንበዴዎች እርስ በእርስ ልታስተላልቁ የተነሳችሁ?፡፡ ሲጠቃለል እናንተ ሃይማኖትም
ምግባርም የላችሁም ፤ ለምን ቢባል እኛ የምናዉቀዉ ባለ ሃይማኖት ሲሰደድ እንጅ ሲያሳድድ ፤ ሲሞት እንጅ ሲገድል ፤ ሲዘለፍ እንጅ
ሲዘልፍ ፤ ሲዘረፍ እንጅ ሲዘርፍ አይደለም ፡፡ እኛ የምናዉቀዉ
ስነ ምግባር ያለዉ ክርስያን በአዉ ሊቃነ ጳጳሳትን ሲያከብርና ሲያስከብር እንጅ በድንጋይ ሲወግርና ሲያስወግር አይደለም ፤ እኛ
የምናዉቀዉ ክርስቲያን የሰማይንና የምድርን ሥልጣን የያዘን ካህን ከነ ክብሩ የሚጠራና የሚታዘዝ እንጅ ክብሩን አዋርዶ አምላክ በሾማቸዉ አበዉ ላይ “አቶ” እያለ ሥልጣነ ክህነትን
የሚያዋርድ ክርስቲያን አይደለም ፡፡ መጽሐፈ ዲድስቅልያ አንቀጽ 4 እና 14 እንደሚነግረን “ወይፍርህዎ ለሊቀ ጳጳስ ከመ እግዚአብሔር--ሊቀ
ጳጳሱን እደ እግዚአብሔር አድርገዉ ይፍሩት ያክብሩት” ይለናል ፤ የዛሬ ዘመን ትዉልድ ግን በገዛ እጁ መቅሰፍትን የሚጠራ ዓይን
እያለዉ የማያይ ጆሮም ያለዉ የማይሰማ ነዉና ሊቀ ጳጳሳት አቡነ ማርቆስን በድንጋይ ወገራቸዉ ፤ መልካቸዉን እንኳን አይቷቸዉ የማያዉቅ
ከንቱ ትዉልድ ሁሉ ሙልጭ እያደረገ ይሰድባቸዋል ፤ ታዲያ የእናንተ ክርስቲያንነት ከዚህ ያለፈ ነዉን?:: ትዉልድን ስለምትሰበስቡ
ነዋ በየግቢ ጉባዔያችሁ ከምሥራቃዊት ጎጃም የመጡ ምእመናንን እያሳደዳችሁ ሥቃይን የምታበዙባቸዉ?፤ እግዚአብሔር አምላክ ግን ፍርዱን
ይሰጣል ፤ በተለይ የደብረ ማርቆስ ማዕከል (በኮሌጅም ይሁን በዩኒቨርሲቲ የሚያስተምሩ መምህራን ተማሪዎችን “ቅብዓቶች ናችሁ” በማለት
ምን ያህን እንደምታሰቃዩአቸዉ እግዚአብሔር ይወቅላችሁ ፡፡ አላየንም አልሰማንም ማለት ድሮ አባቻችሁ የሚያደርጉት ስለነበር ፤ አሁን
ከዲማዎች የተማራችሁት ሰይጣናዊ ተግባራችሁ ነዉና አላልንም ትላለህ እንጅ እናንተ የማትሰሩት ክፉ ሥራ የለም ፡፡
ብሂል
ሦስት
=============================================================
“<<ማህበረ
ቅዱሳን
" ማቅ".......አባቱን
የማያከብር
ትውልድ
እየፈጠረ
ያለ
ድርጅት
በመሆኑንም
መዘንጋት
የለብንም
።>>
ይህ
አመለካከት
የሚሰነዝሩት
መምህር
ሳይሆኑ
፣ካህን
ሳይሆኑ
፣መነኩሴ
ሳይሆኑ
፣
ጳጳስ
ሳይሆኑ
በአባቶቻችን
ስም፣
ስልጣን
፣
ቆብ፣
መንበር
የሚነግዱ
መናፍቃንን
ባለመቀበላችን
ምክንያት
በማህበሩ
ላይ
የሚያቀርቡት
ክስ
ነው ፡ እኔ ግን እላችኋለሁ ማህበረ ቅዱሳን ማንኛውም የሰው ዘር በሰው ነቱ ያከብራል ። በሃይማኖቱ ግን እርሰ መናፍቁን አርዮስን እንደ ቅዱስ አትናቴዎስ ፣ የጳጳስ መናፍቅ የሆነውን ንስጥሮስን እንደ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ ፣ የተሐድሶዎች አባት የሆነውን መሠረተ ስብአት ለአብን እንደ ኢትዮጵያዊ ቄርሎስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ፣ የቅብዓቶች አባት የነበሩትን ኪዳነ ወልድ ክፍሌን እንደነ መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀበሬ ፣ መንፍቅናን የሚያራምዱ መምህር ተብየዎችን እንደ ትጉሐን ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ መምህራን አናከብራቸውም ። ምክንያቱም ሃይማኖት ነዋ!! እነዚህን ሰዎች እንደ ሰው እናከብራቸዋለን ነገር ግን እንደ አባት እንዲከበሩ ከፈለጉ የክህደት መርዛቸውን ጥለው በእውነት ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይምጡና ምንጣፍ ፣ አንጥፈን እግራቸውን ስመን እንቀበላቸዋለን ። ነገር ግን ክህደትን ለትውልድ እያሰራጩ አክብሩኝ ማለት የዳቢሎስ የግብር ስራ ነው ።”››››››››››››››››››ብለሃል
ይህንን ሀሳብ እኔ ልናገር የቻልኩበት ምክንያት ከማኅበሩ የደብረ ማርቆስ ማዕከል የዳሰሳ ጥናት በኋላ ነዉ ፡፡ እሱም ቡጹዕ አባ
ማርቆስን 2004 ዓ.ም ላይ እግራዉን አጥቦ ፣ እጃቸዉን ስሞ ተቀበላቸዉ ፤ 2008 ዓ.ም ላይ ግን “ሁለተኛ አታጥምቁ ፤ ቅብዓት
ተዋሕዶ እያላችሁ ቤተክርስያንን አትከፋፍሉ” በማለታቸዉ ብቻ ይህ የቅብዓት ጳጳስ እያሉ ሊቀ ጳጳሱን ማሳደድ ጀመሩ ፡፡ “አዉቀዉትስ
ቢሆን የክብርን ጌታ ባልሰቀሉት ነበር” እንዳለ ሐዋርያዉ ፡ ያልተቀባ ያልከበረ ፤ ያልተመረጠ ማንኛዉም ሰዉ ካህን እንዳይሆን የታወቀ
ነዉ ፤ አረ ይኸም ቀርቶ ንዋያተ ቅዱሳቱ የሚቀደሱት በቅብዓት ነዉ ፤ እነሱ ግን ባያዉቁት ቅዱስን ቅብዓት ካዱት( 1ኛ ዮሐ 2፡
20-26) ፤ ወደ ቀደመዉ ነገሬ ልመለስና ከዚህ በፊት እንደገለጥኩት የማቅ አባላት ማቅን ከተናገርክባቸዉ አንተ ተሐድሶ ነህ ፣
አንተ መናፍቅ ነህ ፣ አንተ ከሐዲ ነህ ……..ሌላም ሌላም እያሉ ስም ይሰጧል ፤ የደብረ ማርቆስ ማቅም እንዲሁ ያሰበዉን ዓላማ
የእግዚአብሔር ሥጋወ ደሙ በሚፈተትበት ቤተክርስያን ቅጽር ዉስጥ አቡነ ማርቆስን ከነካህናቱ በድንጋይ ደበደባችኋቸዉ አስደበደባችኋቸዉ፤
ታዲያ በዚህ ጊዜ ማኅበሩ አባቱን የማያከብር የአይሁድ ግብር የያዘ የተረገመ ትዉልድ እያፈራ አይደለምን?ለነገሩ ይህች ይህች እንኳን
በእናተ አፍ ስትነገር ነዉ እዉነት የምትሆነዉ ፡፡ ሊቀ ጳጳሱን አቶ እያለ የሚሳደብ ትዉልድ አባቱን እያከበረ ነዉ ትላለህ?፡፡
በአባቻችን ስም የምትነግዱስ እናንተ አይደላችሁምን? ራሳችሁን “ማኅበረ ቅዱሳን” ብላችሁ ሰይማችሁ ሊቀ ጳጳሱን በማሳደድ የእኩያንን
ተግባር የምትፈጽሙ እናንተ አይደላችሁምን?እኛ በቤታሁ “ቅብዓቶች” የምንባል ስዱዳን የት አለ ካባችን?የእኛ አባቶች እኮ በዋሻ
በፍኩታ ዓለም በቃኝ ብለዉ ድምጸ አራዊቱን ታግሰዉ ግርማ ሌሊቱን ታግሰዉ የሚኖሩ አንጅ በካባ በቆብ ተደብቀዉ ጠጅ የሚጨልጡ ጮማ
የሚቆርጡ አይደሉም ፡፡
ብሂል
ዐራት
===================================================
“የቅብዓቶች አባት የነበሩትን ኪዳነ ወልድ ክፍሌን
እንደ መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ….” ›››››››››››››››››››ላልካት መልእትህ ደግሞ እጅግ አለአዋቂነትህን ያመለክታል
:: እሱም አሉ ፣ ይባላል የሚል ተረት ተረትን የምታምን ነህና ፡፡
አሁን በየትኛዉ አስተሳሰባቸዉ ነዉ አለቃ ኪዳነ ወልድ የቅብዓቶች
አባት የሚሆኑት?እሳቸዉ የቅብዓቶች አባት ቢሆኑ ኖሮ ፤ ለካሮቹ ተረት ተረት አባ ለአባ ጎርጎርዮስ ሁለተኛ “የሉተር ቅድመ አያት
ኢትዮጵያ ዉስጥ ሁለት እሾህ ተክያለሁ ሲያደክማችሁ ይኖራል ፤ ሦክሰ መጥባእት ወአሜከላ ቅብዓት--እሾሁ ካራ ነዉ አሜከላዉ ቅብዓት”
ብለው የተናገሩት የቅብዓት አባት ስለሆኑ ነውን? በመጽሐፋቸዉ ስለ ካሮችና አምስት የሰሞንኛ ባህል ፤ ስለ ቅብዓቶች ደግሞ ሦስት
ተረት ተረቶችን የጻፉት የቅብዓት አባት ስለሆኑ ነውን? ፡፡ ምን
አልባት ተቀብዐ በሚሉበት ወቅት "እሳቸው “መቀባት አንቀጹ
ለቃል ነው” ብለው የሚያምኑ ሰው ናቸውና ይህችን መግቢያ ፈልገህ
የአገኘሁ መስሎህ ከሆነ ፤ የተናገርከው ሁሉ ፍልስፍና እንደ አባቶችህ ተረት ተረት ብቻ ሁኖ ይቀራል ፡፡ ምክንያም እኛ የምንለዉና
ኪዳ ወልድ የሚሉት ብሂል አንድ አይደለምና፡፡
ስብሐት
ለአንዱ አምላክ
ወለወላዲቱ
ድንግል
ወለመስቀሉ
ክቡር
ይቀጥላል
No comments:
Post a Comment