በዮሐንስ ወንጌል ፳፥፲፯ "እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት" የሚለው ቃል ትርጓሜ |
ሃይ አበው ዘቄር 79፥74-75 ወልድ በሥጋው ከአብ ክብርን እንደሚሻ ሲናገር |
ወልድ በለበሰው ሥጋ መንፈስ ቅዱስን እንደሚሻ በሃይማኖተ አበው ላይ ሲያስረዳ |
ቅዱሳን አበው ወልድ መንፈስ ቅዱስን ተቀብሎ በፀጋ ከበረ የሚሉትን መናፍቃን ሲያወግዙ |
![]() |
መጽሐፈ ምስጢር ምዕ 20፥41 መሲህ፣ ክርስቶስ፣ ቅቡዕ፣ ናዝራዊ፣ የተቀባ ተብሎ እንደሚተረጎም ሲያስረዳ |
ማቴ 1፥16 አንድምታ "ሲዋሐድም ሲቀባም ከመ ቅጽበት አንድ ጊዜ" ስለመሆኑ |
ሃይ አበ ዘቄር 73፥49 "ክርስቶስ ከቅዱሳን እንደ አንዱ(እንደ ዳዊት፣እንደ ሰሎሞን) ከበረ" የሚሉትን ሲያወግዝ |
አክሲማሮስ ዘእሁድ- ቅብዓተ መንፈስ ቅዱስ መሆኑን ሲናገርና ወልድ በትስእብቱ መንፈስ ቅዱስን እንደተቀበለ ከ ሃይ አበው ሲያስረዳ |
በተዋህዶ ከበረ ማለት የሥላሴን ግብር ማፋለስ አንድም ወልድ ዋህድን ወደ ሁለት አካል መክፈል ስለመሆኑ /መፅሐፈ ዘዝክሪ ወጳውሊ/ |
ቅዱስ ቄርሎስ በድርሳኑ ወልድ በትስእብቱ "በቅብዓተ መንፈስ ቅዱስ የእግዚዓብሔር ልጅ ተባለ"[መጽሐፈ ዘዝክሪ ወጳውሊ] |
በቅብዓተ መንፈስ ቅዱስ ከብረ እንደ አሮን፣እንደ ዳዊት እንደ ሶሎሞን ነገሰ የሚለውን ሰው ሲያወግዝ [መፅ ዘዝክሪ ወጳውሊ] |
በተዋህዶ ከበረ ማለት ወልድን ወደ አንድ አካል አንድ ባህርይ መሆኑ ቀርቶ ወደ ሁለት አካል፣ ባህርይ እንደሚከፍለው ሲናገር [መጽ ዘዝክሪ ወጳውሊ] |
ቅዱስ ቄርሎስ ና ጰላዲዮስ ስለ ክርስቶስ መቀባት፣ መክበር፣ መሲህ መሆን ሲናገሩ |
ጎርጎሪዮስ ነባቤ መለኮትም በ "በዘተሰብዓ ተቀብዓ" ብሎ ቅዱስ ቄርሎስ የተናገረውን ሲያብራራ |
ተረ ቄር ምቅ 8 "ወልድን በሥጋው የባህርይ አባቱ አብ እንዳከበረው" ሲናገር |
ቅብዓትን አልፎንሱ አመጣው ለሚለው ተረት ተረት ማረጋገጫ እንደሌላቸው ሲናገሩ [ተ/ጻድቅ መኩሪያ] |
ቄር በድር "አብ ቀባዒ ወልድ ተቀባዒ መንፈስ ቅዱስ ቅብዕ" መሆኑን ሲናገር[በብራናው ላይ] |
"አብ ቀባዒ ወልድ ተቀባዒ መንፈስ ቅዱስ ቅብዕ" ማለት ትርጉሙ [መጽ ዘዝክሪ ወጳውሊ የብራና] |
"ክርስቶስ እንደ አምላክነቱ ያከብራል እንደ ሰውነቱ ይከብራል"[መጽ ዘዝክሪ ወጳውሊ] ዮሐ 17፥19 "እኔ እራሴን አከብራለሁ" ከሚለው ጋር ይሄዳል |
ዕብ 1፥9 አንድምታ ትርጓሜ ስለ ቅብዓት ምንነት ሲያስረዳ |
በተዋህዶ ከበረ ማለት የተወገዘ እንደሆነ ሲናገር [መጽ ዝክሪ ወጳውሊ] |
አባ ጊ/ዘጋስጫ በአርጋኖ ላይ "ወዘተቀብዓሰ በሥጋ ዚአኪ - የተቀባ ግን በአንቺ ሥጋ ነው[የአንቺን ሥጋ ስለለበሰ ነው]" ብለው ሲተረጉሙት [ዝክሪ ወጳውሊ] |
መንፈስ ቅዱስን የሚቀበል በለበሰው ስጋ እንጂ በመለኮቱ እንዳልሆነ ሲያስረዳ ቅዱስ ቄር በድርሳኑ 29 |
ወልደ በሥጋው ከባህርይ አባቱ ከአብ እንደተወለደ ሳዊሮስ፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ(መጽ ምስጢር 3፥46)፣ ቅ/ዳዊት(መዝ 2)፣ ቅ/ጳውሎስ(1ኛ ቆሮ 11) ሲናገሩ |
ክርስቶስ ራሱ ቀቢ ራሱ ተቀቢ ራሱ ቅብዕ የሚለው ምንፍቅና መቼ እንደተጀመረ ሲናገር [መጽ ዘዝክሪ ወጳውሊ] |
ወልድ በሥጋው በእናቱ ማህፀን የባህርይ አባቱ እንደቀባው[እንዳከበረው] ሲናገር [መጽ ዘዝክሪ ወጳውሊ] |
ክርስቶስ በአባቱ እጅ እንደተቀባ ሲናገር [ዝክሪ ወጳውሊ ] |
ክርስቶስን የባህርይ አባቱ አብ ሊቀ ካህን አድርጎ እንደ ሾመው ሲናገር ሃይ አበ 63፥26 |
አብ ወልድን በሥጋው እንደወለደው ሲያስረዳ ዮሐ/አፈወርቅ ድር 8፥74 |
መንፈስ ቅዱስ ለክርስቶስ በልክ በመጠን የተሰጠው ስላለመሆኑ [ዝክሪ ወጳውሊ] |
ማቴ 1፥16 አንድምታ - በእውነት የሚያምኑ ቃል በሥጋው እንደተቀባ ያስተምሩ ማለቱን ይናገራል |
"አብ ቀባዒ ወልድ ተቀባዒ መንፈስ ቅዱስ ቅብዕ" በቅዱስ ቄርሎስ ድርሳን ላይ ተጽፎ ሲታይ |
ዘቦ እዝን ሰሚአ ለይስማ,,,,,,,ጆሮ ያለዉ መስማትን ይስማ
ReplyDelete